የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ፣ የአንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ የመሸጫ ዋጋ ካለፈው ሳምንት የ1.21 በመቶ ቅናሽ በማሳየት 153.25 ብር መውረዱን አስታውቋል። ባንኩ ለዚህ ልዩ ጨረታ እጅግ ከፍተኛ የሆነ 500 ሚሊዮን ዶላር ለገበያ ያቀረበ ቢሆንም፣ የንግድ ባንኮች የጠየቁት መጠን ግን ካቀረበው በታች ሆኖ ተመዝግቧል። ይህም ባለፉት ሳምንታት […]
የዶላር የመሸጫ ዋጋ በ1.2 በመቶ ቅናሽ አሳየ፤ ብሔራዊ ባንክ ያቀረበው 500 ሚሊዮን ዶላር ሙሉ በሙሉ ገዢ አላገኘም
Source:
Capital Ethiopia
- Read the full article at the original source
Advertisement
📧 Newsletter
Get the latest news delivered to your inbox.